2 ነገሥት 24:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ከዚያም የዮአኪንን አጎት ማታንያህን+ በእሱ ምትክ አነገሠው፤ ስሙንም ቀይሮ ሴዴቅያስ+ አለው። ኤርምያስ 37:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 37 የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነጾር* የኢዮስያስን ልጅ ንጉሥ ሴዴቅያስን+ በይሁዳ ምድር ስላነገሠው በኢዮአቄም ልጅ በኮንያሁ*+ ፋንታ መግዛት ጀመረ።+