ኢሳይያስ 55:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 “ሰማያት ከምድር ከፍ እንደሚሉመንገዴ ከመንገዳችሁ፣ሐሳቤም ከሐሳባችሁ ከፍ ያለ ነው።+ ኤርምያስ 2:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 አምላክሽ ይሖዋ በመንገዱ በመራሽ ወቅትእሱን በመተው+ይህን በራስሽ ላይ አላመጣሽም?