ኤርምያስ 50:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 “በመረታይም ምድር ላይ ውጣ፤ በጰቆድ+ ነዋሪዎችም ላይ ተነሳ። ነዋሪዎቹ ይጨፍጨፉ፤ ሙሉ በሙሉም ይጥፉ”* ይላል ይሖዋ። “ያዘዝኩህንም ሁሉ አድርግ።