-
ኢሳይያስ 23:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 አምላክ እጁን በባሕሩ ላይ ዘርግቷል፤
መንግሥታትን አንቀጥቅጧል።
ይሖዋ የፊንቄ ምሽጎች እንዲወድሙ ትእዛዝ አስተላልፏል።+
-
-
አሞጽ 1:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 በመሆኑም በጢሮስ ቅጥር ላይ እሳት እሰዳለሁ፤
የማይደፈሩ ማማዎቿንም ይበላል።’+
-