-
ሕዝቅኤል 32:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ብዙ ሕዝቦች እንዲደነግጡ አደርጋለሁ፤
ሰይፌንም በፊታቸው ሳወዛውዝ ከአንተ የተነሳ ንጉሦቻቸው በፍርሃት ይርዳሉ።
አንተ በምትወድቅበት ቀን
እያንዳንዳቸው ለሕይወታቸው በመፍራት ያለማቋረጥ ይንቀጠቀጣሉ።’
-
10 ብዙ ሕዝቦች እንዲደነግጡ አደርጋለሁ፤
ሰይፌንም በፊታቸው ሳወዛውዝ ከአንተ የተነሳ ንጉሦቻቸው በፍርሃት ይርዳሉ።
አንተ በምትወድቅበት ቀን
እያንዳንዳቸው ለሕይወታቸው በመፍራት ያለማቋረጥ ይንቀጠቀጣሉ።’