ሕዝቅኤል 28:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 በውበትህ+ ምክንያት ልብህ ታበየ። ከታላቅ ግርማህ የተነሳ ጥበብህን አበላሸህ።+ ወደ ምድር እጥልሃለሁ።+ በነገሥታት ፊት ትዕይንት አደርግሃለሁ።