-
ሕዝቅኤል 27:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ጢሮስንም እንዲህ በላት፦
‘አንቺ በባሕሩ መግቢያዎች ላይ የምትኖሪና
በብዙ ደሴቶች ላይ ከሚኖሩ ሕዝቦች ጋር የንግድ ልውውጥ የምታደርጊ፣
ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦
“ጢሮስ ሆይ፣ አንቺ ራስሽ ‘ፍጹም ውብ ነኝ’ ብለሻል።+
-