ሕዝቅኤል 27:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ውድቀት በሚደርስብሽ ቀን ሀብትሽ፣ ሸቀጦችሽ፣ የምትነግጃቸው ዕቃዎች፣ ባሕረኞችሽ፣ መርከበኞችሽ፣ስንጥቆችሽን የሚደፍኑልሽ ሰዎች፣ ነጋዴዎችሽና+ ተዋጊዎችሽ ሁሉ+ይኸውም በአንቺ ውስጥ ያለው ሕዝብ* ሁሉበተንጣለለው ባሕር መካከል ይሰምጣል።+
27 ውድቀት በሚደርስብሽ ቀን ሀብትሽ፣ ሸቀጦችሽ፣ የምትነግጃቸው ዕቃዎች፣ ባሕረኞችሽ፣ መርከበኞችሽ፣ስንጥቆችሽን የሚደፍኑልሽ ሰዎች፣ ነጋዴዎችሽና+ ተዋጊዎችሽ ሁሉ+ይኸውም በአንቺ ውስጥ ያለው ሕዝብ* ሁሉበተንጣለለው ባሕር መካከል ይሰምጣል።+