ሕዝቅኤል 27:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 የደሴቶቹም ነዋሪዎች ሁሉ በመገረም አተኩረው ይመለከቱሻል፤+ነገሥታታቸውም በታላቅ ፍርሃት ይርዳሉ፤+ ፊታቸውም ይለዋወጣል።