የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኤርምያስ 46:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 “ይህን በግብፅ ተናገሩ፤ በሚግዶል+ አውጁት።

      በኖፍ* እና በጣፍነስ+ አውጁት።

      እንዲህም በሉ፦ ‘ቦታ ቦታችሁን ያዙ፤ ተዘጋጁም፤

      ሰይፍ በዙሪያችሁ ያለውን ሁሉ ይበላልና።

  • ሕዝቅኤል 30:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 ሰይፍ በግብፅ ላይ ይመጣል፤ የታረዱት በግብፅ ሲወድቁ፣

      ሀብቷ ሲወሰድ እንዲሁም መሠረቶቿ ሲፈራርሱ ኢትዮጵያ በሽብር ትዋጣለች።+

  • ሕዝቅኤል 32:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 ስፍር ቁጥር የሌለው ሕዝብህ በኃያላን ተዋጊዎች ሰይፍ እንዲወድቅ አደርጋለሁ፤

      ሁሉም ከብሔራት መካከል እጅግ ጨካኞች ናቸው።+

      እነሱም የግብፅን ኩራት ያንኮታኩታሉ፤ ስፍር ቁጥር የሌለው ሕዝቧም ሁሉ ይደመሰሳል።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ