መዝሙር 110:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 በብሔራት ላይ* የፍርድ እርምጃ ይወስዳል፤+ምድሪቱንም ሬሳ በሬሳ ያደርጋል።+ ሰፊ የሆነውን አገር* የሚገዛውን መሪ* ያደቀዋል።