-
ኤርምያስ 46:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 አንቺ በግብፅ የምትኖሪ ሴት ልጅ ሆይ፣
በግዞት ለመሄድ ጓዝሽን አሰናጂ።
-
-
ሕዝቅኤል 32:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 “የሰው ልጅ ሆይ፣ ስፍር ቁጥር ለሌለው የግብፅ ሕዝብ ዋይ ዋይ በል፤ እሷንና የኃያላን ብሔራትን ሴቶች ልጆች ወደ ጉድጓድ* ከሚወርዱት ጋር ከምድር በታች አውርዳቸው።
-