ኢሳይያስ 13:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ+ በራእይ ያየው በባቢሎን ላይ የተላለፈ ፍርድ፦+ ኢሳይያስ 13:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 የሰማያት ከዋክብትና የኅብረ ከዋክብት ስብስቦቻቸው*+ብርሃን አይሰጡም፤ፀሐይ ስትወጣ ትጨልማለች፤ጨረቃም ብርሃኗን አትሰጥም።