-
ሕዝቅኤል 29:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 “‘ስለዚህ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “እነሆ፣ ሰይፍ አመጣብሃለሁ፤+ በአንተ ዘንድ የሚገኘውን ሰውም ሆነ እንስሳ አጠፋለሁ።
-
-
ሕዝቅኤል 29:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 የሰው እግርም ሆነ የከብት ኮቴ አያልፍባትም፤+ ለ40 ዓመትም ማንም አይኖርባትም።
-