የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ነገሥት 21:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 ምናሴ፣ ይሁዳ በይሖዋ ፊት መጥፎ የሆነውን ነገር በመፈጸም ኃጢአት እንዲሠራ በማድረግ ከሠራው ኃጢአት በተጨማሪ ኢየሩሳሌም ከዳር እስከ ዳር በደም እስክትሞላ ድረስ እጅግ ብዙ ንጹሕ ደም አፍስሷል።+

  • ኤርምያስ 22:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 ‘አንተ ግን ዓይንህና ልብህ ያረፈው አላግባብ በምታገኘው ጥቅም፣

      ንጹሕ ደም በማፍሰስ

      እንዲሁም በማጭበርበርና በቅሚያ ላይ ብቻ ነው።’

  • ሚክያስ 3:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 የሕዝቤንም ሥጋ ትበላላችሁ፤+

      ቆዳቸውንም ትገፍፋላችሁ፤

      አጥንቶቻቸውንም ትሰባብራላችሁ፤+

      በድስት ውስጥ እንዳለ አጥንትና በአፍላል* ውስጥ እንዳለ ሥጋ ትቆራርጧቸዋላችሁ።

  • ዘካርያስ 11:4, 5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 4 “አምላኬ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘ለእርድ የተዘጋጀውን መንጋ ጠብቅ፤+ 5 የገዟቸው ያርዷቸዋል፤+ ሆኖም ተጠያቂ አይሆኑም። የሚሸጧቸውም+ “ይሖዋ የተመሰገነ ይሁን፤ ባለጸጋ እሆናለሁና” ይላሉ። እረኞቻቸውም ምንም ዓይነት ርኅራኄ አያሳዩአቸውም።’+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ