-
ሕዝቅኤል 12:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 ስለዚህ እንዲህ በላቸው፦ ‘ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ይህን አባባል አስቀራለሁ፤ በእስራኤልም ምድር ይህን አባባል ዳግመኛ አይጠቀሙበትም።”’ ሆኖም እንዲህ በላቸው፦ ‘ዘመኑ ቀርቧል፤+ እያንዳንዱም ራእይ ይፈጸማል።’
-
-
ሆሴዕ 9:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
የእነሱ ነቢይ ሞኝ፣ በመንፈስ የሚናገረውም ሰው እንደ እብድ ይሆናል፤
ምክንያቱም በደልህ ብዙ ነው፤ በአንተም ላይ የሚደርሰው ጥላቻ በዝቷል።”
-