-
መዝሙር 74:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 የምናያቸው ምልክቶች የሉም፤
አንድም የቀረ ነቢይ የለም፤
ደግሞም ይህ እስከ መቼ እንደሚቀጥል ከእኛ መካከል የሚያውቅ የለም።
-
-
ሕዝቅኤል 13:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 ስለዚህ እናንተ ሴቶች፣ ከእንግዲህ የውሸት ራእዮች አታዩም፤ ሟርትም አታሟርቱም፤+ ሕዝቤንም ከእጃችሁ እታደጋለሁ፤ እኔም ይሖዋ እንደሆንኩ ታውቃላችሁ።’”
-