የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 18:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • ዘዳግም 18:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 “አንተ ከምድራቸው የምታስለቅቃቸው እነዚህ ብሔራት አስማተኞችንና+ ሟርተኞችን+ ይሰማሉ፤ አንተ ግን እንዲህ እንድታደርግ አምላክህ ይሖዋ አልፈቀደልህም።

  • ኤርምያስ 27:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 9 “‘“‘ስለዚህ “የባቢሎንን ንጉሥ አታገለግሉም” የሚሏችሁን በመካከላችሁ ያሉትን ነቢያት፣ ሟርተኞች፣ ሕልም አላሚዎች፣ አስማተኞችና መተተኞች አትስሙ።

  • ሚክያስ 3:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 ‘ሌሊት ይመጣባችኋል፤+ ራእይም አታዩም፤+

      ጨለማ ብቻ ይሆንባችኋል፤ ሟርትም አታሟርቱም።

      ፀሐይ በነቢያቱ ላይ ትጠልቅባቸዋለች፤

      ቀኑም ወደ ጨለማ ይለወጥባቸዋል።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ