1 ሳሙኤል 2:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ይሖዋ ከእሱ ጋር የሚዋጉትን ያደቃቸዋል፤*+እሱም ከሰማይ ነጎድጓድ ይለቅባቸዋል።+ ይሖዋ እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ይፈርዳል፤+ለንጉሡ ኃይል ይሰጣል፤+የእሱ ቅቡዕ የሆነውንም ቀንዱን* ከፍ ከፍ ያደርጋል።”+ መዝሙር 96:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 እሱ እየመጣ ነውና፤*በምድር ላይ ለመፍረድ እየመጣ ነው። በዓለም* ላይ በጽድቅ፣በሕዝቦችም ላይ በታማኝነት ይፈርዳል።+ ኢሳይያስ 51:4, 5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ሕዝቤ ሆይ፣ በጥሞና አዳምጡኝ፤አንተም የእኔ ብሔር፣ ጆሮህን ስጠኝ።+ ሕግ ከእኔ ይወጣልና፤+የፍትሕ እርምጃዬም ለሕዝቦች እንደ ብርሃን ጸንቶ እንዲቆም አደርጋለሁ።+ 5 ጽድቄ ቀርቧል።+ ማዳኔ ወደ እናንተ ይመጣል፤+ክንዴም በሕዝቦች ላይ ይፈርዳል።+ ደሴቶች በእኔ ተስፋ ያደርጋሉ፤+ክንዴንም* ይጠባበቃሉ።
10 ይሖዋ ከእሱ ጋር የሚዋጉትን ያደቃቸዋል፤*+እሱም ከሰማይ ነጎድጓድ ይለቅባቸዋል።+ ይሖዋ እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ይፈርዳል፤+ለንጉሡ ኃይል ይሰጣል፤+የእሱ ቅቡዕ የሆነውንም ቀንዱን* ከፍ ከፍ ያደርጋል።”+
4 ሕዝቤ ሆይ፣ በጥሞና አዳምጡኝ፤አንተም የእኔ ብሔር፣ ጆሮህን ስጠኝ።+ ሕግ ከእኔ ይወጣልና፤+የፍትሕ እርምጃዬም ለሕዝቦች እንደ ብርሃን ጸንቶ እንዲቆም አደርጋለሁ።+ 5 ጽድቄ ቀርቧል።+ ማዳኔ ወደ እናንተ ይመጣል፤+ክንዴም በሕዝቦች ላይ ይፈርዳል።+ ደሴቶች በእኔ ተስፋ ያደርጋሉ፤+ክንዴንም* ይጠባበቃሉ።