-
ኢሳይያስ 27:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 እሷን በምትልካት ጊዜ በአስደንጋጭ ጩኸት ትፋለማታለህ።
የምሥራቅ ነፋስ በሚነፍስበት ቀን በኃይለኛ አውሎ ነፋሱ ያስወግዳታል።+
-
-
ሕዝቅኤል 17:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ተነቅሎ በሌላ ቦታ ቢተከልስ ያድግ ይሆን? የምሥራቅ ነፋስ ሲነፍስበት ሙሉ በሙሉ አይደርቅም? በበቀለበት የአትክልት መደብ ላይ ይደርቃል።”’”
-