ኢሳይያስ 14:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በባቢሎን ንጉሥ ላይ እንዲህ ብለህ ትተርታለህ፦* “ሌሎችን አስገድዶ ሲያሠራ የነበረው* እንዴት አበቃለት! ጭቆናውስ እንዴት አከተመ!+