መዝሙር 42:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ተስፋ የምቆርጠው* ለምንድን ነው?+ ውስጤ የሚረበሸው ለምንድን ነው? አምላክን በትዕግሥት እጠባበቃለሁ፤+እሱን እንደ ታላቅ አዳኜ አድርጌ ገና አወድሰዋለሁና።+ ኢሳይያስ 26:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ሕዝቤ ሆይ፣ ሂድ ወደ ውስጠኛው ክፍልህ ግባ፤በርህንም ከኋላህ ዝጋ።+ ቁጣው* እስኪያልፍ ድረስለጥቂት ጊዜ ተሸሸግ።+ ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 የይሖዋን ማዳን+ ዝም ብሎ* መጠባበቅ ጥሩ ነው።+
5 ተስፋ የምቆርጠው* ለምንድን ነው?+ ውስጤ የሚረበሸው ለምንድን ነው? አምላክን በትዕግሥት እጠባበቃለሁ፤+እሱን እንደ ታላቅ አዳኜ አድርጌ ገና አወድሰዋለሁና።+