-
2 ነገሥት 22:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 “ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘በዚህ ቦታና በነዋሪዎቹ ላይ መከራ አመጣለሁ፤ የይሁዳ ንጉሥ ባነበበው መጽሐፍ+ ላይ የሰፈረውን ቃል ሁሉ እፈጽማለሁ።
-
-
ኢሳይያስ 6:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 በዚህ ጊዜ “ይሖዋ ሆይ፣ እስከ መቼ ነው?” አልኩ። እሱም እንዲህ አለኝ፦
-