ሐጌ 2:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 “‘አሁን ግን ዘሩባቤል፣ በርታ’ ይላል ይሖዋ፤ ‘የየሆጼዴቅ ልጅ ሊቀ ካህናቱ ኢያሱ፣ አንተም በርታ።’ “‘እናንተም የምድሪቱ ሕዝብ ሁሉ፣ በርቱና ሥሩ’+ ይላል ይሖዋ። “‘እኔ ከእናንተ ጋር ነኝና’+ ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ። ራእይ 11:3, 4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እኔም ሁለቱ ምሥክሮቼ ማቅ ለብሰው ለ1,260 ቀናት ትንቢት እንዲናገሩ አደርጋለሁ።” 4 እነዚህ በሁለቱ የወይራ ዛፎችና+ በሁለቱ መቅረዞች ተመስለዋል፤+ እነሱም በምድር ጌታ ፊት ቆመዋል።+
4 “‘አሁን ግን ዘሩባቤል፣ በርታ’ ይላል ይሖዋ፤ ‘የየሆጼዴቅ ልጅ ሊቀ ካህናቱ ኢያሱ፣ አንተም በርታ።’ “‘እናንተም የምድሪቱ ሕዝብ ሁሉ፣ በርቱና ሥሩ’+ ይላል ይሖዋ። “‘እኔ ከእናንተ ጋር ነኝና’+ ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ።
3 እኔም ሁለቱ ምሥክሮቼ ማቅ ለብሰው ለ1,260 ቀናት ትንቢት እንዲናገሩ አደርጋለሁ።” 4 እነዚህ በሁለቱ የወይራ ዛፎችና+ በሁለቱ መቅረዞች ተመስለዋል፤+ እነሱም በምድር ጌታ ፊት ቆመዋል።+