2 ዜና መዋዕል 23:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 እናንተም እንዲህ ታደርጋላችሁ፦ በሰንበት ቀን ተረኛ ከሚሆኑት ካህናትና ሌዋውያን+ መካከል አንድ ሦስተኛዎቹ በር ጠባቂዎች ይሆናሉ፤+