ኢሳይያስ 1:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 “የመሥዋዕታችሁ ብዛት ለእኔ ምን ይጠቅመኛል?”+ ይላል ይሖዋ። “የሚቃጠሉ የአውራ በግ መባዎችና+ የደለቡ እንስሳት ስብ+ በቅቶኛል፤በወይፈኖች፣+ በበግ ጠቦቶችና በፍየሎች+ ደም+ ደስ አልሰኝም። ኤርምያስ 6:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 “ነጭ ዕጣን ከሳባ፣ጠጅ ሣር* ከሩቅ አገር ብታመጡልኝ ምን ይጠቅመኛል? ሙሉ በሙሉ የሚቃጠል መባችሁን አልቀበልም፤መሥዋዕቶቻችሁም ደስ አያሰኙኝም።”+
11 “የመሥዋዕታችሁ ብዛት ለእኔ ምን ይጠቅመኛል?”+ ይላል ይሖዋ። “የሚቃጠሉ የአውራ በግ መባዎችና+ የደለቡ እንስሳት ስብ+ በቅቶኛል፤በወይፈኖች፣+ በበግ ጠቦቶችና በፍየሎች+ ደም+ ደስ አልሰኝም።