-
ማቴዎስ 9:35አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
35 ኢየሱስም በምኩራቦቻቸው እያስተማረ፣ የመንግሥቱን ምሥራች እየሰበከ እንዲሁም ማንኛውንም ዓይነት በሽታና ማንኛውንም ዓይነት ሕመም እየፈወሰ በየከተማውና በየመንደሩ ይዞር ጀመር።+
-
-
ማርቆስ 1:39አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
39 እንዳለውም በምኩራቦቻቸው እየሰበከና አጋንንትን እያወጣ በመላዋ ገሊላ ተዘዋወረ።+
-
-
ማርቆስ 6:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 እንዲያውም ባለማመናቸው እጅግ ተደነቀ። ከዚህ በኋላ በዙሪያው ባሉት መንደሮች እየተዘዋወረ አስተማረ።+
-