-
ማቴዎስ 18:33, 34አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
33 ታዲያ እኔ ምሕረት እንዳደረግኩልህ ሁሉ አንተስ ባልንጀራህ ለሆነው ባሪያ ምሕረት ልታደርግለት አይገባም ነበር?’+ 34 ጌታውም በዚህ እጅግ ተቆጥቶ ያለበትን ዕዳ ሁሉ እስኪከፍል ድረስ ለወህኒ ቤት ጠባቂዎቹ አሳልፎ ሰጠው።
-
-
ያዕቆብ 2:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ምሕረት የማያደርግ ሰው ያለምሕረት ይፈረድበታልና።+ ምሕረት በፍርድ ላይ ድል ይቀዳጃል።
-