-
ምሳሌ 21:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ችግረኛው የሚያሰማውን ጩኸት ላለመስማት ጆሮውን የሚደፍን ሁሉ፣
እሱ ራሱ ይጮኻል፤ መልስም አያገኝም።+
-
-
ማቴዎስ 5:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 “መሐሪዎች ደስተኞች ናቸው፤+ ምሕረት ይደረግላቸዋልና።
-
-
ማቴዎስ 6:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 እናንተ ግን የበደሏችሁን ሰዎች ይቅር ካላላችሁ አባታችሁም በደላችሁን ይቅር አይላችሁም።+
-
-
ሉቃስ 6:36አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
36 አባታችሁ መሐሪ እንደሆነ ሁሉ እናንተም መሐሪዎች ሁኑ።+
-