-
ማርቆስ 4:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 አክሎም እንዲህ አላቸው፦ “የምትሰሙትን ነገር ልብ በሉ።+ በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ይሰፈርላችኋል፤ እንዲያውም ከዚያ የበለጠ ይጨመርላችኋል።
-
-
ሉቃስ 6:38አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
38 ለሰዎች ስጡ፤ እነሱም ይሰጧችኋል።+ ተትረፍርፎ እስኪፈስ ድረስ በተጠቀጠቀና በተነቀነቀ ጥሩ መስፈሪያ ሰፍረው በእቅፋችሁ ይሰጧችኋል። በምትሰፍሩበት መስፈሪያ መልሰው ይሰፍሩላችኋልና።”
-
-
ገላትያ 6:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 አትታለሉ፤ አምላክ አይዘበትበትም። አንድ ሰው ምንም ዘራ ምን ያንኑ መልሶ ያጭዳል፤+
-