-
ማርቆስ 6:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 አክሎም እንዲህ አላቸው፦ “ወደ አንድ ቤት ስትገቡ አካባቢውን ለቃችሁ እስክትሄዱ ድረስ እዚያው ቆዩ።+
-
-
ሉቃስ 9:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ሆኖም ወደ አንድ ቤት ስትገቡ ከተማዋን ለቃችሁ እስክትሄዱ ድረስ እዚያው ቆዩ፤+ ከዚያም ተነስታችሁ ሂዱ።
-