-
ማቴዎስ 10:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 “በምትገቡበት ማንኛውም ከተማ ወይም መንደር መልእክቱን መስማት የሚገባውን ሰው ፈልጉ፤ እስክትወጡም ድረስ እዚያው ቆዩ።+
-
-
ማርቆስ 6:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 አክሎም እንዲህ አላቸው፦ “ወደ አንድ ቤት ስትገቡ አካባቢውን ለቃችሁ እስክትሄዱ ድረስ እዚያው ቆዩ።+
-
-
ሉቃስ 10:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ወደ ማንኛውም ቤት ስትገቡ በቅድሚያ ‘ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን’ በሉ።+
-