ገላትያ 6:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ከዚህም በተጨማሪ ቃሉን በመማር ላይ ያለ ማንኛውም ሰው፣ ይህን ትምህርት* ከሚያስተምረው ሰው ጋር መልካም ነገሮችን ሁሉ ይካፈል።+