-
ሮም 15:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 አዎ፣ ይህን ያደረጉት በፈቃደኝነት ነው፤ ደግሞም የእነሱ ዕዳ ነበረባቸው፤ ምክንያቱም አሕዛብ የእነሱን መንፈሳዊ ነገር ከተካፈሉ እነሱ ደግሞ ለሚያስፈልጓቸው ቁሳዊ ነገሮች የማዋጣት ዕዳ አለባቸው።+
-
-
1 ቆሮንቶስ 9:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 እኛ በእናንተ መካከል መንፈሳዊ ነገሮች ከዘራን ከእናንተ ሥጋዊ ነገሮች ብናጭድ ትልቅ ነገር መሆኑ ነው?+
-
-
1 ቆሮንቶስ 9:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 በተመሳሳይም ምሥራቹን የሚያውጁ ሰዎች በምሥራቹ አማካኝነት በሚያገኙት ነገር እንዲኖሩ ጌታ አዟል።+
-