-
1 ቆሮንቶስ 9:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ለመሆኑ በራሱ ወጪ ወታደር ሆኖ የሚያገለግል ማን ነው? ወይን ተክሎ ፍሬውን የማይበላ ማን ነው?+ ወይስ መንጋ እየጠበቀ ከመንጋው ወተት የተወሰነ ድርሻ የማያገኝ ማን ነው?
-
-
1 ቆሮንቶስ 9:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 በተመሳሳይም ምሥራቹን የሚያውጁ ሰዎች በምሥራቹ አማካኝነት በሚያገኙት ነገር እንዲኖሩ ጌታ አዟል።+
-