-
ማቴዎስ 25:40አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
40 ንጉሡም መልሶ ‘እውነት እላችኋለሁ፣ ከሁሉ ከሚያንሱት ከእነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ ያደረጋችሁት ሁሉ ለእኔ እንዳደረጋችሁት ይቆጠራል’ ይላቸዋል።+
-
-
ዮሐንስ 12:44አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
44 ይሁን እንጂ ኢየሱስ ድምፁን ከፍ አድርጎ እንዲህ አለ፦ “በእኔ የሚያምን ሁሉ በእኔ ብቻ ሳይሆን በላከኝም ጭምር ያምናል፤+
-