-
ማቴዎስ 9:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 በኋላም በማቴዎስ ቤት እየበላ ሳለ ብዙ ቀረጥ ሰብሳቢዎችና ኃጢአተኞች መጥተው ከኢየሱስና ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ይበሉ ጀመር።+
-
-
ማርቆስ 2:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 በኋላም በሌዊ ቤት ተቀምጦ እየበላ ነበር፤ ብዙ ቀረጥ ሰብሳቢዎችና ኃጢአተኞችም ከኢየሱስና ከደቀ መዛሙርቱ ጋር እየበሉ ነበር። ከእነሱም መካከል ብዙዎቹ እሱን መከተል ጀምረው ነበር።+
-
-
ዮሐንስ 2:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱም ወደ ሠርጉ ተጠርተው ነበር።
-