-
ዮናስ 1:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ይሖዋም ዮናስን እንዲውጠው አንድ ትልቅ ዓሣ ላከ፤ ዮናስም ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት በዓሣው ሆድ ውስጥ ቆየ።+
-
-
ሉቃስ 11:29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 ብዙ ሕዝብ በተሰበሰበ ጊዜ እንዲህ ይል ጀመር፦ “ይህ ትውልድ ክፉ ትውልድ ነው፤ ምልክትም ማየት ይፈልጋል፤ ሆኖም ከዮናስ ምልክት በስተቀር ምንም ምልክት አይሰጠውም።+
-