ማርቆስ 8:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 ሕይወቱን* ማዳን የሚፈልግ ሁሉ ያጣታልና፤ ለእኔና ለምሥራቹ ሲል ሕይወቱን* የሚያጣ ሁሉ ግን ያድናታል።+ ሉቃስ 9:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ሕይወቱን* ማዳን የሚፈልግ ሁሉ ያጣታልና፤ ለእኔ ሲል ሕይወቱን* የሚያጣ ሁሉ ግን ያድናታል።+ ሉቃስ 17:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 ሕይወቱን* ጠብቆ ለማቆየት የሚፈልግ ሁሉ ያጣታል፤ ሕይወቱን የሚያጣት ሁሉ ግን በሕይወት ጠብቆ ያቆያታል።+ ዮሐንስ 12:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ሕይወቱን የሚወድ ሁሉ* ያጠፋታል፤ በዚህ ዓለም ሕይወቱን* የሚጠላ+ ሁሉ ግን ለዘላለም ሕይወት ይጠብቃታል።+ ራእይ 12:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 እነሱም ከበጉ ደም+ የተነሳና ከምሥክርነታቸው ቃል+ የተነሳ ድል ነሱት፤+ እስከ ሞት ድረስ እንኳ ለነፍሳቸው* አልሳሱም።+