የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 62:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 ይሖዋ ሆይ፣ ታማኝ ፍቅርም የአንተ ነው፤+

      ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ትከፍላለህና።+

  • ምሳሌ 24:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 “እኛ ግን ስለዚህ ጉዳይ ምንም አናውቅም” ብትል፣

      ልብን* የሚመረምረው እሱ ይህን አያስተውልም?+

      አዎ፣ አንተን* የሚመለከተው አምላክ ያውቃል፤

      ለእያንዳንዱም ሰው እንደ ሥራው ይከፍለዋል።+

  • ሉቃስ 9:26
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 26 በእኔና በቃሌ የሚያፍር ሁሉ የሰው ልጅም በክብሩ እንዲሁም በአብና በቅዱሳን መላእክት ክብር ሲመጣ ያፍርበታል።+

  • ሮም 2:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 6 እሱም ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ይከፍለዋል፦+

  • 1 ጴጥሮስ 1:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 ደግሞም ምንም ሳያዳላ+ በእያንዳንዱ ላይ እንደ ሥራው የሚፈርደውን አባት የምትለምኑ ከሆነ ጊዜያዊ ነዋሪዎች ሆናችሁ በምትኖሩበት ዘመን ሁሉ አምላክን በመፍራት ኑሩ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ