ያዕቆብ 5:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ኃጢአተኛን ከስህተት ጎዳናው የሚመልስ ማንኛውም ሰው+ ኃጢአተኛውን* ከሞት እንደሚያድንና ብዙ ኃጢአትን እንደሚሸፍን እወቁ።+