ሩት 4:18-22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 እንግዲህ የፋሬስ+ የትውልድ ሐረግ ይህ ነው፦ ፋሬስ ኤስሮንን+ ወለደ፤ 19 ኤስሮንም ራምን ወለደ፤ ራምም አሚናዳብን ወለደ፤+ 20 አሚናዳብም+ ነአሶንን ወለደ፤ ነአሶንም ሰልሞንን ወለደ፤ 21 ሰልሞንም ቦዔዝን ወለደ፤ ቦዔዝም ኢዮቤድን ወለደ፤ 22 ኢዮቤድም እሴይን ወለደ፤+ እሴይም ዳዊትን+ ወለደ።
18 እንግዲህ የፋሬስ+ የትውልድ ሐረግ ይህ ነው፦ ፋሬስ ኤስሮንን+ ወለደ፤ 19 ኤስሮንም ራምን ወለደ፤ ራምም አሚናዳብን ወለደ፤+ 20 አሚናዳብም+ ነአሶንን ወለደ፤ ነአሶንም ሰልሞንን ወለደ፤ 21 ሰልሞንም ቦዔዝን ወለደ፤ ቦዔዝም ኢዮቤድን ወለደ፤ 22 ኢዮቤድም እሴይን ወለደ፤+ እሴይም ዳዊትን+ ወለደ።