ሩት 4:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 እንዲሁም ይሖዋ ከዚህች ወጣት ሴት በሚሰጥህ ዘር አማካኝነት ቤትህ ትዕማር ለይሁዳ እንደወለደችለት እንደ ፋሬስ+ ቤት ይሁን።”+ ማቴዎስ 1:2-6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 አብርሃም ይስሐቅን ወለደ፤+ይስሐቅ ያዕቆብን ወለደ፤+ያዕቆብ ይሁዳንና+ ወንድሞቹን ወለደ፤ 3 ይሁዳ ከትዕማር ፋሬስንና ዛራን+ ወለደ፤ፋሬስ ኤስሮንን ወለደ፤+ኤስሮን ራምን ወለደ፤+ 4 ራም አሚናዳብን ወለደ፤አሚናዳብ ነአሶንን ወለደ፤+ነአሶን ሰልሞንን ወለደ፤ 5 ሰልሞን ከረዓብ+ ቦዔዝን ወለደ፤ቦዔዝ ከሩት ኢዮቤድን ወለደ፤+ኢዮቤድ እሴይን ወለደ፤+ 6 እሴይ ንጉሥ ዳዊትን ወለደ።+ ዳዊት ከኦርዮ ሚስት ሰለሞንን ወለደ፤+
2 አብርሃም ይስሐቅን ወለደ፤+ይስሐቅ ያዕቆብን ወለደ፤+ያዕቆብ ይሁዳንና+ ወንድሞቹን ወለደ፤ 3 ይሁዳ ከትዕማር ፋሬስንና ዛራን+ ወለደ፤ፋሬስ ኤስሮንን ወለደ፤+ኤስሮን ራምን ወለደ፤+ 4 ራም አሚናዳብን ወለደ፤አሚናዳብ ነአሶንን ወለደ፤+ነአሶን ሰልሞንን ወለደ፤ 5 ሰልሞን ከረዓብ+ ቦዔዝን ወለደ፤ቦዔዝ ከሩት ኢዮቤድን ወለደ፤+ኢዮቤድ እሴይን ወለደ፤+ 6 እሴይ ንጉሥ ዳዊትን ወለደ።+ ዳዊት ከኦርዮ ሚስት ሰለሞንን ወለደ፤+