1 ዜና መዋዕል 2:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 እሴይ የበኩር ልጁን ኤልያብን፣ ሁለተኛውን ልጁን አቢናዳብን፣+ ሦስተኛውን ልጁን ሺምአን፣+ 1 ዜና መዋዕል 2:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ስድስተኛውን ልጁን ኦጼምን እና ሰባተኛውን ልጁን ዳዊትን+ ወለደ።