-
ማቴዎስ 20:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ስለሆነም ኋለኞች ፊተኞች፣ ፊተኞች ደግሞ ኋለኞች ይሆናሉ።”+
-
-
ማርቆስ 10:31አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
31 ሆኖም ፊተኞች የሆኑ ብዙዎች ኋለኞች፣ ኋለኞች የሆኑ ደግሞ ፊተኞች ይሆናሉ።”+
-
-
ሉቃስ 13:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 ደግሞም ከኋለኞች መካከል ፊተኞች የሚሆኑ፣ ከፊተኞች መካከልም ኋለኞች የሚሆኑ አሉ።”+
-