-
ማቴዎስ 19:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 “ሆኖም ፊተኞች የሆኑ ብዙዎች ኋለኞች፣ ኋለኞች የሆኑ ደግሞ ፊተኞች ይሆናሉ።+
-
-
ማርቆስ 10:31አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
31 ሆኖም ፊተኞች የሆኑ ብዙዎች ኋለኞች፣ ኋለኞች የሆኑ ደግሞ ፊተኞች ይሆናሉ።”+
-
-
ሉቃስ 13:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 ደግሞም ከኋለኞች መካከል ፊተኞች የሚሆኑ፣ ከፊተኞች መካከልም ኋለኞች የሚሆኑ አሉ።”+
-