መዝሙር 8:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ከባላጋራዎችህ የተነሳ፣ከልጆችና ከሕፃናት አፍ በሚወጡ ቃላት+ ብርታትህን አሳየህ፤ይህም ጠላትንና ተበቃይን ዝም ለማሰኘት ነው።