ማርቆስ 11:20, 21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ማለዳም ላይ በመንገድ ሲያልፉ የበለስ ዛፏ ከነሥሯ ደርቃ አዩ።+ 21 ጴጥሮስም ትዝ አለውና “ረቢ፣ ተመልከት! የረገምካት የበለስ ዛፍ ደርቃለች” አለው።+