ማቴዎስ 21:19, 20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 በመንገድ ዳር አንድ የበለስ ዛፍ አየና ወደ እሷ ሄደ፤ ሆኖም ከቅጠል በቀር ምንም ስላላገኘባት+ “ከእንግዲህ ወዲህ ፍሬ አይገኝብሽ” አላት።+ የበለስ ዛፏም ወዲያውኑ ደረቀች። 20 ደቀ መዛሙርቱ ይህን ባዩ ጊዜ ተገርመው “የበለስ ዛፏ እንዲህ በአንዴ ልትደርቅ የቻለችው እንዴት ነው?” አሉ።+
19 በመንገድ ዳር አንድ የበለስ ዛፍ አየና ወደ እሷ ሄደ፤ ሆኖም ከቅጠል በቀር ምንም ስላላገኘባት+ “ከእንግዲህ ወዲህ ፍሬ አይገኝብሽ” አላት።+ የበለስ ዛፏም ወዲያውኑ ደረቀች። 20 ደቀ መዛሙርቱ ይህን ባዩ ጊዜ ተገርመው “የበለስ ዛፏ እንዲህ በአንዴ ልትደርቅ የቻለችው እንዴት ነው?” አሉ።+