-
ሉቃስ 14:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ኢየሱስም እንዲህ አለው፦ “አንድ ሰው ትልቅ የራት ግብዣ አዘጋጅቶ+ ብዙ ሰዎች ጠራ።
-
-
ራእይ 19:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 እሱም “ይህን ጻፍ፦ ወደ በጉ ሠርግ+ የራት ግብዣ የተጠሩ ደስተኞች ናቸው” አለኝ። ደግሞም “እነዚህ እውነተኛ የአምላክ ቃሎች ናቸው” አለኝ።
-